Home    News     States     Investment     Tourism     Sport    Entertainm.    Radio & Tv     About us     Contact      Links     Archives
admin@hebrezema.info
1
    HEBREZEMA.INFO
    INDEPENDENT NEWS & MEDIA
    DESIGNED BY ZEWDU TEKLU
    © COPYRIGHT. ALL RIGHTS RESERVED 2007.
በመላው አለም የሚገኙ የኢትዮጵያ ድፕሎማቶች በአዲስ አበባ ሊሰበሰቡ ነው
August 31 2013 ERTA
በመላው አለም የሚገኙ የኢትዮጵያ
አምባሳደሮች፣ቆንስል ጀነራሎችና የውጭ ጉዳይ
ሚኒስቴር  ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የሚሳተፉበት
ስብሰባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

ስብሰባው ከፊታችን ሰኞ እስከ አርብ ድረስ
እንደሚከናወን ነው ሚኒስቴሩ ለኢሬቴድ በላከው
መግለጨጫ ያመለከተው፡፡

በስብሰባው የሚነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች የሀገሪቱ
የሀገሪቱ የውጭ ግንኙነት እንቅስቃሴ ያለበትን ደረጃ
በመለየትና ያሉ ቸግሮችን አንጥሮ በማውጣት የመፍትሄ
አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ ላይ ትኩረት ያደርጋል
ተብሏል፡፡

መ/ቤቱ በውጭ ግንኙነት ዘርፍ ከፌደራልና ከክልል
መስሪያ ቤቶች ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር
በመገምገም ጠንካራ ጎኖቹን ለማስቀጠልና  ድክመቶቹን
ለማሻሻል የሚያስችለውን ስልት መንደፍና ድፕሎማሲያዊ
ክህሎትና ቅንጅትንም በአመታዊ ውይይቱ ይገመግማል
ተብሎ ይጠበቃል፡፡