1
States
Investment
Tourism
Sport
Entertainm.
About us
Contact  
Links
Archives  
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በህብረት ወደ ብልጽግና በሚል መሪ
ቃል የምርጫ ቅስቀሳ ጀመረ
March 29-2021
    Home             News          States         Investment   Tourism         Sport          Entertainm.      Radio & Tv     About us        Contact      Links                  Archives
    HEBREZEMA.INFO
    INDEPENDENT NEWS & MEDIA
    DESIGNED BY ZEWDU TEKLU
    © COPYRIGHT. ALL RIGHTS RESERVED 2007.
1
ባህርዳር፣ መጋቢት 19/2013 ( ኢዜአ ) በህብረት ወደ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት
ቤት የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር ዛሬ በባህርዳር ማካሔድ ጀመረ።

በማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም፣ የአማራ ክልል ብልጽግና
ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ አገኘሁ ተሻገርና ሌሎችም የፌዴራልና የክልል የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች
ተገኝተዋል።

በዚህ የምረጡኝ ቅስቀሳ የብልጽግና ፓርቲ አሸናፊ ያደርጉኛል የሚላቸውን ጉዳዮች በውይይት ያቀርባል ተብሎም
ይጠበቃል።

እንዲሁም እጩዎቹን የማስተዋወቅና በማኒፌስቶው ዙሪያም ጹሁፍ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግ ከዝግጅት መርሃ-ግብሩ
ለማወቅ ተችሏል።

ፓርቲው በዛሬው እለት በክልሉ በጎንደርና በደብረማርቆስ ከተሞች የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃግብር ማካሔዱ
ይታወሳል።
admin@hebrezema.info