1
    HEBREZEMA.INFO
    INDEPENDENT NEWS & MEDIA
    DESIGNED BY ZEWDU TEKLU
    © COPYRIGHT. ALL RIGHTS RESERVED 2007.
የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት Thursday, 7 September 2017 ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ
በተለያዩ ምክንያቶች በተጓደሉ የማዕከላዊ ኮሚቴ ምትክ 6 ሰዎች መርጦ ተክቶአል::

በህዴድ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፫ ሴቶች የድርጅቱ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል በመሆን የተመረጡ ሲሆን
በዚህም መሰረት

1 ወይዘሮ አዳነች አቢቢ
2 ወይዘሮ ሎሚ ባድሆ
3 ወይዘሮ ዓዚዛ ዓብዲ
4 አቶ ፍቃዱ ተሰማ
5 አቶ ሃብታሙ ህይለሚካኤል ናቸው

በተመሳሳይ ሁነታ የድርጅቱን ስራ ለየት ባለ መልኩ መስራት አስፈላጊ ስለሆነና ስለታመነበት ጠንካራ በሆኑ የድርጅቱ
የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት እንዲመራ ተደርጓል
በዚህም መሰረት

1 ዶክተር አብይ አህመድ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ም ትሬዝዳንት ደረጃ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ ቤት ሃላፍ
2 አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ በኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ ቤት የገጠር አደረጃጀት ሃላፊ
3 አቶ ሃብታሙ ህይለሚካኤል በኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ ቤት የከተማ አደረጃጀት ሃላፊ
4 አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ ቤት በፌደራል ቢሮና የውጪ አባላት አደረጃጀት ሃልፊ
5 አቶ ስለሺ ጌታሁን በኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ ቤት የ አባቶች አደርጃጀት ሃላፊ
6 አቶ ጌታቸው ባልቻ የኦህዴድ አደረጃጀት በፊንፊኔ አዲስ አበባ ለየት ባለመልኩ እስከ ቀበሌ ድረስ መሰራት ስላለበት
የዘርፉ ሃላፊ ሆነው ተመርጠዋል

በሌላ ብኩል
1 አቶ ኡመር ሁሴን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝዳትና የኦሮሚያ የግብርና ሃላፊ
2 አቶ አብዱል አዚዝ መሃመድ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝዳትና የኦሮሚያ የከተማ በቶች ልማት ህ ኣላፊ
3 አምባስደር ብርቱካን አያኖ የኦሮሚያ ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር
4 አቶ ማሾ ኦላና የምዕራብ ሸዋ አስተዳደር
5 አቶ ሙስጠፋ አባ ሲመል የልዩ ዞን አስተዳደር
6 አቶ ፈይሳ አሰፋ የቡራዩ ከተማ ከንቲባ ሆነው እንዲሰሩ የኦህዴድ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውስኖአል
admin@hebrezema.info
1